Jump to content

ማሽ (የቴሌቪዥን ትርዒት)

ከውክፔዲያ
ዋና ተዋንያን በ1964 ዓ.ም.

ማሽ1964 ዓም ጀምሮ እስከ 1975 ዓም ድረስ በአሜሪካ ቴሌቪዥን ላይ የታየ አስቂኝ ተከታታይ ፊልም ነበረ። በትርዒቱ ጊዜውና ሥፍራው በኮርያ ጦርነት (1942-1945) ውስጥ እየሆነ የአሜሪካ ሥራዊት ሕክምና ክፍል ያሳያል። የኮርያ ጦርነት እራሱ ለ፫ አመት ብቻ ሲፈጅ፣ ትርዒቱ በጣም ስለ ተወደደ በቴሌቪዥን ላይ ለአስራ አንድ አመታት ቆየ። አርእስቱም በእንግሊዝኛ M*A*S*H* ወይም ሞባይል አርሚ ሰርጂካል ሆስፒታል (ተንቀሳቃሽ ሥራዊት ቀዶጥገና ሀኪምቤት) ነው።